Elementor #1071


0
Categories : Uncategorized

Feb 3, 2022

"One Diaspora for One Family" Dinner

Honered to be part of “One Diaspora for One Family” Dinner organized by The Addis Ababa city Administrations Bureau of women children and social affairs and Office of the president!

የሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፕሬዘዳንት ጽ/ቤት ጋር ባዘጋጀው “አንድ ዳያስፖራ ለአንድ ቤተሰብ” በተሰኘው መረሀ ግብር ትኩረት ለሴቶችና ለህፃናት ማህበር በዚህ ታሪካዊ ዝግጅት ላይ ስለታደመ እና የበኩሉን አስተዋጽዎ ለማድረግ ጥሩ አጋጣሚና እድል ስላገኘ የላቀ ምስጋናውን ያቀርባል።
ከክብርት ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ጋር

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *